ምትክ ፓስፖርት ለማግኘት

    የጠፋ ወይም የተበላሸ ፓስፖርትለመቀየር

  • ፓስፖርቱ ከጠፋ የፖሊስ ማስረጃ ወይም
  • ውጭ ሀገር የጠፋ ከሆነ የገቡበትን ሊሴፓሴ፣ -
  • ፓስፖርቱ ከተበላሸ የተበላሸውን ፓስፖርት ከነኮፒው አያይዞ ማቅረብ፣ያስፈልጋል።