መነሻ ገጽ
አገልግሎቶች
ፓስፖርት
አዲስ ፓስፖርት
ፓስፖርት እድሳት
የጠፋ ወይም የተሰረቀ ፓስፖርት
ፓስፖርት መረጃ መቀየር
ቪዛ
ቱሪስት ቪዛ
ቢዝነስ ቪዛ
ትራንዚት ቪዛ
የተማሪ ቪዛ (am-ET)
የመኖሪያ ፍቃድ
የወሳኝ ኩነት
የልደት ምዝገባ
የሞት ምዝገባ
የጋብቻ ምዝገባ
የፍቺ ምዝገባ
ኦላይን-ኢትዮጲያን ፓስፖርት ሰርቪስ
ኦላይን-ኢትዮጲያን ኢ-ቪዛ ሰርቪስ
ዜና
ማስታወቂያ
የስራ ማስታወቂያወች
የጨረታወች ማስታወቂያወች
አድራሻችን
ታሪክ
ለግንዛቤዎ
Site
Web
Search
Login
You are here:
አገልግሎቶች
የወሳኝ ኩነት
የፍቺ ምዝገባ
Enter Title
የፍቺ ምዝገባ
ፍቺው በተፋቺዎቹ የጋራ ወይም ከተፋቺዎች በአንዱ መደበኛ መኖሪያ ቦታ በሚገኝ ፍርድ ቤት የተፈጸመ መሆን አለበት፣
የፍቺ ምዝገባ በአዋጁ አንቀጽ 36 ስር የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ሁለቱ ተፋቺዎች አብሮ ይኖሩበት በነበረው መደበኛ መኖሪያ ቦታ በሚገኝ የአስተዳደር ጽህፈት ቤት መሆን አለበት፣
የፍቺ አስመዝጋቢ ሆነው የሚቀርቡት ተፋቺዎች በጋራ ወይም ከተፋቺዎች አንዱ ወይም የተፋቺዎች ህጋዊ ወኪል መሆን አለበት፣
ለአገልግሎቱ የሚያስፈልጉ መረጃዎች
ፍቺው በፍርድ ቤት የተከናወነ መሆኑን የሚገልፅ የፍርድ ቤት ውሳኔ ግልባጭ መቅረብ አለበት፡፡
ተፋቺዎች ፍቺውን ለማስመዝገብ ሲመጡ ጊዜው ያላለፈበት የነዋሪነት ወይም ብሔራዊ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ማቅረብ አለባቸው፣
ፍቺው የሚመዘገበው በወኪል ከሆነ ልዩ ውክልና ማስረጃ መቅረብ አለበት፡፡
ቀደም ሲል የጋብቻ ምስክር ወረቀት የተሰጠ እንደሆነ የጋብቻ ምስክር ወረቀት መመለስ አለበት፣
ዘግይተውና ጊዜ አሳልፈው ለሚቀርቡ ተመዝጋቢዎች በእስር ወይም በህመም ወይም በመሳሰሉት የቆዩ ከሆነ ከሚመለከተው አካል ማስረጃ
© 2021 Copyright: Immigration Nationality and Vital Events Agency Ethiopia
Terms Of Use
Privacy Statement