የትራንዚትቪዛ  

  • ኢትዮጵያን አቋርጦ ወደ ሌላ ሃገር ለሚሄድ የውጭ ሃገር ሰው የሚሰጥ ቪዛ ነው፣ ትራንዚት ቪዛ ከመሰጠቱ በፊት የተሟላ ሰነድ መያዙን የአውሮPላን ትኬት የቆይታ ጊዜውን በማጣራት ለአንድ ጊዜ ወይም ለሁለት ጊዜ ሊሰጠው ይችላል፡፡


የአገልግሎት ክፍያ

ትራንዚት ቪዛ

ተ.ቁ

የቪዛውዓይነት

የገንዘቡልክ

1

ለ12 ሰዓት

25. USD       

2

ለ24  “

      40.   “

3

ለ48  “

      50.   “

4

ለ72  “

      60.   “

5

ለሁለት ጊዜ ትራንዚት ከ24 ሰዓትላልበለጠ (Double)

      50.   “


Add Content...