የስራ ቪዛ

  • የኢንቨስትመንት ቪዛ (C.V) የሚሰጠው ሚሲዮኖች ኢንቨስተር መሆናቸውን አረጋግጠው በሚሲዮኖች በኩል የሚሰጥና እንዲሁም በኢንቨስትመንት ኰሚሽን ቪዛው ሲጠየቅ የሚሰጥ ነው፣

®    ለመንግስት መ/ቤት ተቀጣሪ (G.V)

®    ለግል ድርጅት ተቀጣሪ (P.E)

®    ለውጭ ባለሀብት ተቀጣሪ (W.V)

®    ለትርፍ ላልተቋቋሙ ድርጅቶች (N.V)

®    ለሚዲያ (ለጋዜጠኞች) (J.V)

®    ለአጭር ስብሰባ ወርክሾPአውደ ጥናት (C.V)

®    ለተለያዩ መንግስታዊ ስራዎች (G.I.V)

®    ለአህጉራዊና ዓለምአቀፍ ድርጅት ተቀጣሪ (R.I)

  • ከላይ የተጠቀሱት የቪዛ አይነቶች በቅድሚያ ጥያቄው ለዋናው መምሪያ ቀርቦ ሲፈቀድ በሚሲዮኖች ይሰጣል፡፡ ሚሲዮኖች ከሌሉባቸው አገሮች የሚመጡም ከሆነ ጥያቄው ለኤጀንሲው ቀርቦ ሲፈቀድ በመድረሻ ቦታ ላይ ቪዛው ይሰጣል፡፡
  • በተጨማሪም ሀገራችን ባለት የሁለትዮሽ የቪዛ ስምምነት መሰረትን በማድረግ በኖትቬርቫል ተጠይቆ ከሆነ በሚሲዮኖች የሚፈቀድ ሲሆን ከዚህ ውጭ የሚመጡ ከሆነ በኤጀንሲው ሲፈቀድ ቪዛው ይሰጣል፡፡

የአገልግሎት ክፍያ

የስራ ቪዛ

ተ.ቁ

ቪዛዎች

የቪዛዓይነት

የአገልግሎትታሪፍ   በ USD

ለ1ጊዜ እስከ 1ወር

ለ3ወር

የብዙ ጊዜ

ለ6ወር የብዙ ጊዜ

ለ1ዓመት የብዙ ጊዜ

1

ኢንቨስትመንት

I.V

30.00

40.00

60.00

120.00

2

ለመንግስታዊ ስራዎች

G.I.V

20.00

80.00

120.00

3

3ለውጭ ባለሀብትተቀጣሪ

W.V

40.00

4

ለመንግስትመሥሪያ ቤት ተቀጣሪ

G.V

30.00

5

ለ NGO’s

N.V

60.00

6

ለአህጉራዊናአለም አቀፍ

ድርጅቶች ተቀጣሪ

R.I

50.00

7

ለአጭርስብሰባ፣ ለወርክሾP፣ አውደ ጥናት

C.V

8

ለሚዲያሥራ (ጋዜጠኛ)

J.V

40.00

9

ለግል ድርጅት ተቀጣሪ

P.E

30.00

አስቸኳይ አገልግሎት የሚከፈል ዋጋ

በአገር ውስጥ

  •  በ8 ሰዓት ውስጥ ሲሰጥ ከመደበኛው ክፍያ ተጨማሪ 50%

በሚሲዮኖች አስቸኳይ አገልግሎት ሲጠየቅ

  • ·  በፈጣን መልእክት ሲላክ  ከመደበኛ ክፍያ ተጨማሪ 30%Add Content...