መረጃ እና መመሪያ

የፎቶግራፍ ጥራት

ፎቶግራፉ መሆን ያለበት:

 • ፎቶግራፉን ከተነሱ ከስድስት ወር በላይ ያልሆነው
 • ከ35–40ሚሜ ስፋት እና ጭንቅላትና ትከሻን አቅርቦ የሚያሳይ እንዲሁም ፊትዎ የፎቶውን 70–80% መያዝ አለበት
 • ጥራት ያለው
 • ምንም አይነት ቀለም ወይም ሌላ ነገር ያልነካው
 ፎቶግራፉ መሆን ያለበት:

 • ፊትለፊት ወደ ካሜራው እያዩ
 • በተፈጥርዎ ያሎትን የቆዳ ቀለም የሚያሳይ
 • ብርሃን ያልበዛበት
 • በዲጂታል ካሜራ የተነሳ

ፊርማ እና የጣት አሻራ

 • የጣት አሻራ- 4x4ሴሜ- ቢያንስ 2x2
 • ፊርማ - 3x0.8ሴሜ

  የሶፍትዌርመመሪያ

ከመሙላቶት በፊት  እነዚህን ሶፍትዌሮች መጫናቸውን ያረጋግጡ

 • ማንኛውም ቪዝዋል ግዕዝ  ቨርዝን

 • ዊንዶ 7